Fana: At a Speed of Life!

ሕዳር 20 በቋሚነት የዓየር ኃይል ቀን ሆኖ ይከበራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዳር 20 ቀን የዓየር ኃይል ቀን ሆኖ በቋሚነት እንዲከበር መወሰኑን የዓየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታውቀዋል። የዚህ ዓመት የኢፌዴሪ ዓየር ኃይል 88ኛ ዓመት ክብረ በዓልም ከሕዳር 20 ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር…

ሰውነት እና ጥፍርን እንደ ስዕል ሸራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ዳይን ዩን ሰውነቷን ባልተለመደ መልኩ ለየት ያለ አገልግሎት እያዋለችው ትገኛለች። ወጣቷ ዳይን መዋቢያ ጥፍሯን ጨምሮ መላ ሰውነቷን እንደ ስዕል ሸራ ተጠቅማ አስደናቂ ስራዎቿን በማቅረብ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆናለች። የፊቷን…

14ኛው የወጣቶች ኮንፈረንስ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የወጣቶች ኮንፈረንስ "መጪውን ጊዜ በመገንባት ብልፅግናን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሐሳብ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ነው። የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ማቲዎስ ሰቦቃ እንዳሉት ወጣቱ ሀገሪቱን የሚገነባና ነፃነትን የሚያረጋግጥ…

ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ሥምምነት ላይ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተመረጡ የታዳሽ ኃይል ዘርፎች ከሀገራት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሚኒስትሮች ሥምምነት ላይ ደረሰች፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው 28ኛው የተባበሩት መንግሥታት የዓየር…

ስኳር ያላቸውን ምግቦች መመገብ ቢያቆሙ ምን ይፈጠራል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓት ስንከተል ከምግባችን ዝርዝር ውስጥ በመጀመሪያ ማውጣት የምንፈልገው ሥኳርንና የሥኳር ይዘት ያላቸውን ምግቦች ነው፡፡ በአንፃሩ ከሸንኮራ አገዳ ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ የምናገኛቸውን የተፈጥሮ የሥኳር ይዘቶች በመጠኑ መጠቀም…

ከ50 ሺህ በላይ የባዮጋዝ ማብላያዎች አገልግሎት እየሰጡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አሥር ዓመታት በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል ከ50 ሺህ በላይ የባዮ ጋዝ ማብላያዎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ብሔራዊ የባዮጋዝ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድ የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር ባዮ ጋዝን ለገጠሩ የማኅበረሰብ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በማስመልከት የንግድ ትርዒትና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ሕዳር፣25፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት የንግድ ትርዒትና ባዛር ተከፈተ። በዓሉ ''ብዝኅነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው በጅግጅጋ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው። በዓሉን…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስንና ሳዑዲን ሊጎበኙ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በነገው ዕለት ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬትስና ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በሀገራቱ በሚኖራቸው የጉብኝት መርሐ -ግብር በተለያዩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶቻቸው ላይ…

ቡና አብዝቶ መጠጣት ከጤና አንጻር እንዴት ይታያል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና በቀን እስከ ሦስት ሲኒ መጠጣት ለንቃት ፣ ሥራን በአግባቡ ለመሥራት እና ለጤና የመጥቀሙን ያህል ከዚህ መጠን ካለፈ የሚያስከትለው ጉዳት እንዳለ ዶክተር ከበደ ይልማ ይናገራሉ። ለምሳሌ ጤናማ ነፍሠ-ጡር ሴቶች በቀን ከአራት ሲኒ በላይ ቡና…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተገለጸ፡፡ ማዕከላቱ በሀገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች በአደጋ የተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ እንደሚያገለግሉ ናይራሜትሪክስ አስነብቧል፡፡ የናይጄሪያ…