የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በኦሮሚያ ክልል አገልግሎቱን ለማዘመን የሚያስችል ሥምምነት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እንዲሁም ከሸገር ከተማ አሥተዳደር ጋር አገልግሎት አሰጣጡን ማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ። ሥምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ እና በምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ተላላፊ በሽታዎችን የመከላከል ጥረትን የሚያግዝ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ወደ ትግበራ ገባ Alemayehu Geremew Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ የተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ወደ ትግበራ መግባቱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የተቀናጀ የቤተሰብ ጤና ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ሚካኤል ሐጎስ÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል በጋዛ ለንጹሐን የደኅንነት ከለላ አልሰጠችም ስትል አሜሪካ ኮነነች Alemayehu Geremew Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በደቡባዊ ጋዛ እየወሰደች ባለው እርምጃ ቃል እንደገባችው ለንጹሐን የደኅንነት ከለላ አልሠጠችም ስትል አሜሪካ በፅኑ ኮነነች፡፡ በጋዛ እየደረሰ ባለው የንጹሐን ዕልቂትም ዋሺንግተን እስራዔልን ኮንናለች። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 100 ሺህ ችግኞችን ለጂቡቲ ላከች Alemayehu Geremew Dec 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ 100 ሺህ ችግኞች ለጂቡቲ መላኳ ተገለጸ፡፡ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዳሉት ኢትዮጵያ የጎረቤት ሀገራትንም አብሮ የማልማት ዕቅድ ይዛ ችግኞችን የማድረስ ሥራ በቀጣይነት እያከናወነች ነው። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ Alemayehu Geremew Dec 7, 2023 0 ከለውጡ ወዲህ እየተተገበረ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦችን ፍላጎት መመለሱ ተመላከተ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት ኢትዮጵያ ውጤታማ የፌዴራሊዝም ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረጓ ብዝኀነትን እና የሕዝቦችን መልከ-ብዙ ፍላጎቶች መመለስ ችላለች ተባለ። ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኮይካ” እና “ኤግዚም ባንክ” በመስኖ ልማት ዘርፍ መሳተፍ እንደሚፈልጉ ገለጹ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሪያ ዓለምአቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) እና ከኮሪያ የወጭና ገቢ (ኤግዚም) ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመሥኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በውይይታቸውም÷ “ኮይካ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ፣ ምክንያታዊና የጋራ ተጠቃሚነትን መሠረት ያደረገ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሐመድ አል አሩሲ አስገነዘቡ፡፡ ጥያቄውና ፍላጎቱ ሠጥቶ መቀበልን ጨምሮ ሠላማዊ ማዕቀፍና አካሄድን የተከተለ መሆኑንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ አምባሳደር ዳረን ዌልች እና የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በቀጣይ በትብብር በሚያከናውኗቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን አቶ ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ በቀን 70 ሺህ ሜ.ኩብ ውሃ ወደ ስርጭት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ በቀን ተጨማሪ 70 ሺህ ሜ.ኩብ ውሃ ወደ ስርጭት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ለዚህም በ1 ቢሊየን 457 ሚሊየን ብር በሚሆን ወጪ 42 ጉድጓዶች ቁፋሮ እንደሚካሄድ ተጠቁሟል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎዳና የሚኖሩ እናቶችና ልጆቻቸውን ለማንሳት የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው Alemayehu Geremew Dec 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎዳና የሚኖሩ እናቶች እና ልጆቻቸውን የማንሳት ፕሮጀክትን ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰብና የግንዛቤ መፍጠሪያ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው፡፡ ንቅናቄው በሜሪጆይ የፕሮጀክት ባለቤትነትና በተሥፋ ኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ ፈፃሚነት የሚካሄድ ነው፡፡ ዛሬ…