Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ እየሠጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአመራር ልኅቀት አካዳሚ ዓላማና ተግባርን የተመለከተ ማብራሪያ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እየተሰጠ ነው። ገለጻውን ያደረጉት የአካዳሚው ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ አብርሃ ናቸው፡፡ አካዳሚውን በተመለከተ ለኢትዮጵያውያን ብቻ…

የዓለም ጤና ድርጅት ሰብዓዊ ዕርዳታ በፍጥነት ወደ ጋዛ እንዲገባ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ሰብዓዊ ዕርዳታ በፍጥነት ወደ ጋዛ እንዲገባ ጥሪ አቀረበ፡፡ ድርጅቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያሳለፈውን እጅግ አሥፈላጊ የሰብዓዊ ዕርዳታ ወደ ጋዛ እንዲደርስ እና ለወራት የዘለቀው ጦርነት እንዲያበቃ የሚጠይቀውን የውሳኔ…

አሜሪካ ለእስራዔል የአሥቸኳይ ጊዜ የመሣሪያ ሽያጭ አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእስራዔል የ106 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአሥቸኳይ ጊዜ የታንክ ተተኳሽ ጥይቶች ሽያጭ ማጽደቋን አስታወቀች፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ ውሳኔው የተላለፈው የአሜሪካን ብሔራዊ ደኅንነት ጥቅሞች ከማስጠበቅ አንፃር መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ…

በሐዋሳ ከተማ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉበት የእግር ጉዞ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉበት ሦስት ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የእግር ጉዞ እየተካሄደ ነው፡፡ "አረጋውያንን አከብራለሁ፤ በምርቃታቸውም እረካለሁ!'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ጉዞ÷ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከአጋር አካላት ጋር…

ቴስላ ሳይበር ትራክ የኤሌክትሪክ መኪና

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሎን መስክ ኩባንያ ከሆኑት አንዱ ‘ቴስላ አውቶሞቲቭ’ ቴስላ ሳይበር ትራክ የተሠኘ በቅርፅም ሆነ በዓይነት የተለየ የኤሌክትሪክ መኪና ለሽያጭ ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ መኪናውን ከሌሎች የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለየት የሚያደርገው ጥይት በማይበሳው፣ ቀለም…

ሃማስ በወሰደው እርምጃ ፍልሥጤማውያን ሊቀጡ አይገባም – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በእስራዔል በፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ፍልሥጤማውያን ገፈት ቀማሽ መሆን እንደሌለባቸው የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡ ‘አረመኔያዊ ድርጊትን በአረመኔያዊ ድርጊት መመለስ ኢ-ሰብዓዊ’ እንደሆነና የእስራዔል ድርጊትም ከሰብዓዊ…

አየር መንገዱ አቋርጦት የነበረው የማድሪድ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የስፔን ማድሪድ በረራ አስጀመረ። በረራው በፈረንጆቹ 2020 ተቋርጦ የነበረ ነው። በዛሬው እለት የተጀመረው በረራ በሳምንት አራት ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን ስፔን ማድሪድን…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ያላትን አስተዋፅዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ያላትን የጎላ አስተዋፅዖ አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ የሠላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አዳምነህ መንግሥቴ ተናገሩ። የዓለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት፥…

የኢትዮ – ጃፓን የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ - ጃፓን የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ። ፎረሙ በኢትዮጵያ ያሉ የንግድ እና ኢንቨስትመንት እድሎችን ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው…

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከ1 ሺህ በላይ አዲስ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቐለ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ከ1 ሺህ በላይ የተፈጥሮና የማህበረሰብ ሳይንስ አዲስ ተማሪዎችን መቀበል መጀመሩን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ከሰተ ለገሰ (ዶ/ር) ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ ተቋሙ…