የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ በደገሀቡር ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በጀረር ዞን ደገሀቡር ከተማ አስተዳደር እየተካሄዱ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የሥራ ሂደት ተመልክተዋል። በጉብኝታቸውም ግንባታቸው እየተከናወኑ የሚገኙ 4 ነጥብ 1 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ የመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የሠላም ሁኔታ መሻሻል የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ ዕድል መፍጠሩ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የሠላም ሁኔታ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ ዕድል መፍጠሩን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ። የአማራ ክልልና የደሴ ከተማ አሥተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር በር ስምምነቱ የሚደገፍ ሀገራዊ አጀንዳ ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊ ላንድ ጋር ያደረገችው የባሕር በር ስምምነት በቅንነት የሚወሰድ ሀገራዊ አጀንዳ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውኃ አካላት ላይ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደብን ጨምሮ በውኃ አካላት ላይ የማሪን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአየር ትንበያ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሚትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሜታ ቢዝነሥ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በከብት እርባታ ሥራ ተሠማሩ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜታ ቢዝነሥ ኩባንያ ባለቤት እና ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ካላቸው ሥራ በተጨማሪ በከብት ዕርባታ የሥራ መስክ መሠማራታቸውን አስታወቁ፡፡ የከብት ዕርባታ ሥራውን የጀመሩት ከባለቤታቸው ጋር በመሆን በአሜሪካ ሃዋይ ግዛት መሆኑንም ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” ዓውደ-ርዕይ ነገ በይፋ ይከፈታል Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅማችን" በሚል የሚካሄደው የዲፕሎማሲ ሣምንት ዓውደ-ርዕይ በነገው ዕለት በይፋ እንደሚከፈት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) ዓውደ ርዕዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የተፋሰስ ልማት ሥራ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተጀመረ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወቅት የሚካሄደው የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሃ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ተጀምሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሐብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምሕረት÷ በዚህ ዓመት ከ9 ሺህ 60…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ ገለጸች Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ አስታወቀች፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አቋሙን ያስታወቀው በዋሽንግተን በተሰናዳው 17 ኛው የሀገራቱ የመከላከያ ፖሊሲ ውይይት ላይ መሆኑን ሲጂቲ ኤን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል 276 ሚሊየን ብር ተመድቧል ተባለ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአፈር አሲዳማነትን ችግር ለመከላከል 276 ሚሊየን ብር መመደቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ከድር÷ በክልሉ 43 ከመቶው መሬት አሲዳማ በመሆኑ ምርታማነት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንዲመዘገቡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት…