የኢትዮጵያ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት እንደሚሆን ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሆን የዲጂታል ኢኮኖሚና መሰረተ ልማት እየገነባች መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
በኮሚሽኑ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ ማክታር ሳክ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ…