ዓለምአቀፋዊ ዜና በፕሬዚዳንቱ የሥራ ዘመን በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት ተቀሰቀሰ Abrham Fekede Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ /ፎርማጆ/ የሥልጣን ዘመን መራዘምን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡ ግጭቱ የተቀሰቀሰው ፕሬዚዳንቱን በሚደግፉና በሚቃወሙ የተለያዩ የጸጥታ ኃይሎች መካከል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝቡን ማህበራዊ ፍትህን ለማረጋገጥ ኢዜማ ይሰራል – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የህዝቡን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን በመመለስ ማህበራዊ ፍትህን ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ፕሮፌሰሩ በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከአባላትና ደጋፊዎቻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒይ ጋር በሁለትዮሽና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ትግበራ ጽኑ አቋም አላት ብለዋል፡፡ ሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማህበር ቤት ምዝገባ 12 ሺህ 609 ቤት ፈላጊዎች መመዝገባቸው ተገለጸ Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 25 ቀናት ሲካሄድ በቆየው የማህበር ቤት ምዝገባ 12 ሺህ 609 ቤት ፈላጊዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየውን የማህበር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በአዲስ አበባ ተጨማሪ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን ከፈተ Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን መክፈቱን አስታወቀ፡፡ የምርጫ ጣቢያዎቹ የተከፈቱት 1 ሺህ 500 ሰው በሞላባቸው ቦታዎች ናቸው ብሏል፡፡ በአዲስ አበባ የመራጮች መዝገባ እስከሚያዝያ 29 ቀን መራዘሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመጪዎቹ በዓላት ከ2 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚሰራጭ ተገለጸ Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትንሳኤና ለኢድ አልፈጥር በዓላት ከ2 ሚሊየን ሊትር በላይ ፈሳሽ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማሰራጨት መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ አስታወቀ። የከተማው ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በበኩሉ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪና የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት አስረኛ ዓመት በእስራኤል ተከበረ Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት አስረኛ ዓመት በእስራኤል መከበሩን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በወቅቱ ከትውልደ ኢትዮጵያውያንና ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄዷል፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ከባቢያዊ የጎንዮሽ ግንኙነት የምክክር መድረክ እየተካሄድ ነው Abrham Fekede Apr 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ከባቢያዊ የጎንዮሽ ግንኙነት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ መድረኩ የእርስ በእርስ ግንኙነት፣ ወንድማማችነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፉት 9 ወራት ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Abrham Fekede Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ ባለፉት 9 ወራት 32 ነጥብ 31 ቢሊየን ብር ከገቢ ግብር መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብራቸውን በአግባቡ ለከፈሉ 178 ግብር ከፋዮች ዕውቅና…
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓታት 22 ሰዎች በኮቪድ 19 ለሕልፈት ሲዳረጉ፤ 1 ሺህ 505 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል Abrham Fekede Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት 22 ሰዎች በኮቪድ 19 አማካኝነት ለሕልፈት ሲዳረጉ፤ 1 ሺህ 505 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል እንዲሁም 999 ሰዎች ደግሞ በጽኑ መታመማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…