Fana: At a Speed of Life!

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የተራዘመ የስልጣን ዘመናቸውን በመሰረዝ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ /ፎርማጆ/ ለሁለት ዓመታት የተራዘመ የስልጣን ዘመናቸውን በመሰረዝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሰሞኑን ከተራዘመው የፕሬዚዳንቱ የስልጣን ዘመን ጋር ተያይዞ የእርሳቸው ደጋፊና ታቃወሚዎች ጎራ…

አቶ ደመቀ ከተመድ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ተጠሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ተጠሪ ማርሴል አክፖቮን ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ በውይይቱ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ…

ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል፡፡ ዛሬ በተካሄደው ጨዋታም አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦቹን ሙጂብ ቃሲም እና በዛብህ መለዮ…

አደንዛዥ ዕፅ ሲያጓጉዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሻሻመኔ ወደ ሞያሌ አደንዛዥ ዕፅ ይዞ ሲጓጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ መያዙን የጌዴዖ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን ታምራት ምትኩ ተሽከርካሪው ትናንት ከለሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ በጉዞ ላይ እንዳለ ነው…

ጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካ በቀጣዩ ግንቦት ወር የሙከራ ምርት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካ በቀጣዩ ግንቦት የመጀመሪያ ቀናት የሙከራ ምርት ለማምረት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ አሰጌ ፋብሪካው በቀጣይ ግንቦት ወር መጀመሪያ ቀናት የሙከራ ምርት…

የመንግስታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ የአገሪቷን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድሩ…

የህወሓት ቡድን ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ተደርጓል – ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን ጥቃት ከፈጸመበት ወቅት አንስቶ ከ6 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ማድረግ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ97 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሕግ…

በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለማስቀረት ዜጎች የማይተካ ሚና አላቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለማስቀረት ዜጎች የማይተካ ሚና እንዳላቸው መዘንጋት የለበትም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲወለድ የዜጎች ንቁ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ…

ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ 19 ክትባት ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛውን ዙር የኮሮና ቫይረስ የክትባት መርሃ ግብር ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰሃረላ አብዱላሂ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ፍቃድ የተሰጣቸው አስትራዜኒካ እና የሲኖ ፋርም…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሚያዝያ 7 እስከ ሚያዝያ 14 ቀን ባለው አንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ መያዙን አስታወቀ፡፡ በገቢ ኮንትሮባንድ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ…