የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለ2 ሺህ 705 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገላቸው Abrham Fekede Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ለ2 ሺህ 705 ታራሚዎች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ይቅርታ ተደረገላቸው፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንዳስታወቀው 56 ሴት እና 2 ሺህ 649 በድምሩ 2 ሺህ 705 ታራሚዎች ከዛሬ ጀምሮ በይቅርታ መለቀቃቸውን የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የእስያ ሃገራት አምባሰደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ ተደረገላቸው Abrham Fekede Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ላደረጉ የእስያ ሃገራት አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ፡፡ የሚኒስቴር ዴኤታው ገለጻ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ፣ በህዳሴ ግድብ ድርድር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን Abrham Fekede Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል በጭፍን በሚደረግ ውሳኔ ኢትዮጵያ ያለፈችበትን አዙሪት የሚደግም እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዶክተር በዕውቀቱ ድረስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጣዬና አካባቢው ለደረሰው አደጋ 144 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Abrham Fekede Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአጣዬና አካባቢው ለደረሰው አደጋ 144 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ ድጋፉ በኮንትሮባንድ መከላከል ስራ የህይወት መስዋዕትነት ተከፍሎባቸው የተያዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን አገለግላለሁ የሚል እኩል መብት የሚያገኝበት ምርጫ እንዲሆን እንፈልጋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Abrham Fekede Apr 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን አገለግላለሁ የሚል እኩል መብት የሚያገኝበት ምርጫ እንዲሆን እንፈልጋለን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ እንደገለጹት እያንዳንዱ ዜጋ ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት መሆኑን አውቆ ከዛሬ ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቄራዎች ድርጅት ለትንሳኤ በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ Abrham Fekede Apr 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቄራዎች ድርጅት ለትንሳኤ በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከከተማ አስተዳደሩ አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ጋር በመሆን በዓሉን አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንገዶች ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 441 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመንገድ ጥገና አከናወነ Abrham Fekede Apr 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 441 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመንገድ ጥገና ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ከተከናወኑት መካከልም 75 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ፣ 24 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ጥገና፣ እንዲሁም 327 ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ምሁራን ለሃገር የመቆም ጥሪ አስተላለፉ Abrham Fekede Apr 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ምሁራን ለሃገር የመቆም ጥሪ አስተላለፉ፡፡ ምሁራኑ በሰሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በአፍሪካ የሚገኙ 70 የሚደርሱ ሲሆን፥ ባስተላለፉት ለሃገር የመቆም ጥሪ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ቴፒ ቅርንጫፍ ከፈተ Abrham Fekede Apr 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በደቡብ ብሔር፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በሸካ ዞን ቴፒ ያስገነባውን ቅርንጫፍ ከፈተ። ቅርንጫፉ አቶ አንተነህ ፍቃዱ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፥ የደቡብ ብሔር፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዘጠኝ ወራት 13 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር አተረፈ Abrham Fekede Apr 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 13 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 55 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል፡፡ ባንኩ ተደራሽቱን ለማስፋት…