Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በፕሪቶሪያ በነበራቸው ቆይታ በወቅታዊና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…

ዶ/ር ሙሉ ነጋ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስትር ዲኤታ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ሙሉ ነጋ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምሕርት ሚኒስትር ዲኤታ በመሆን ተሾሙ፡፡ ዶክተር ሙሉ ነጋ ከሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ዶክተር…

የሩሲያ አምባሳደር ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤፍጌኒ ተረክህን ለ80ኛ ጊዜ የሚከበረው የዐርበኞች ቀንን አስመልክተው ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1935 በፋሽስት ጣልያን ወረራ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዱዋሂር ዱልካማል ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳይ እና በሦስትዮሹ የህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ያተኮረ እንደነበር ነው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለኢትዮጵያ ዐርበኞች ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ጀግኖች ዐርበኞቻችን ሀገራችንን ከአምስት…

የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከታማኝ ምንጭ እንዳረጋገጠው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ባጋጠማችው ድንገተኛ ህመም…

በመዲናዋ ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ከልክ በላይ በሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከ1 ሺህ 500 እስከ 500 ብር የሚያስቀጣ አዲስ መመሪያ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ የሚሆን ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ከልክ በላይ በሚጭኑ ተሽከርካሪዎች ከ1 ሺህ 500 እስከ 500 ብር የሚያስቀጣ አዲስ መመሪያ ማውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጉዳዩ…

ሱዳን ሩሲያ በምስራቃዊ ሱዳን የጦር ሰፈር ለመገንባት ያስገባቻቸውን መሳሪያዎች እንድታስወጣ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ፖርት ሱዳን በተሰኘው ምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል ሩሲያ የጦር ሰፈር ለመገንባት በማሰብ ያስገባቻቸውን መሳሪያዎች እንድታስወጣ ጠየቀች፡፡ ሁለቱ ሀገራት በህዳር ወር መጀመሪያ በፖርት ሱዳን የጦር ሰፈር መገንባት የሚያስችል ረቂቅ ስምምነት…

ሱዳን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ይገባኛል ማለቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮነነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት የታላቁ የህዳሴ ግድብ የግንባታ ስፍራ የሆነውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ይገባኛል ማለቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮነነ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

የአውሮፓ ህብረት መግለጫ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ የመጣ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ ታዛቢዎችን አልክም ማለቱ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ በዛሬው…