Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሁለት ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሁለት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ወደ ኢትዮጵያ መሳብ መቻሉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ አንኳር ተግባራትን…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በኮቪድ 19 ምክንያት በአደባባይ አይከበርም – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዩኔስኮ ከማይዳሰሱ የዓለም ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ የተካተተው የፊቼ ጫምባላላ በዓል ዘንድሮ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በአደባባይ እንደማይከበር የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ የዘንድሮው የሲዳማ ህዝብ…

በመዲናዋ የጋራ መኖርያ ቤቶች አካባቢ ከመራጮች ምዝገባ ጋር በተያያዘ የሚታዩ መጉላላቶችን ለመፍታት እርምጃ እንደሚወስድ ቦርዱ አስታወቀ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖርያ ቤቶች አካባቢ ከመራጮች ምዝገባ ጋር በተያያዘ የሚታዩ መጉላላቶችን ለመፍታት እርምጃ እንደሚወስድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የመጀመሪያዎቹ ቀናት ላይ የነበረው ዝቅተኛ የመራጮች ምዝገባ ቁጥር…

አምባሳደር ይበልጣል ከሱዳን ምሁራን ጋር ተወያዩ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳናውያን ምሁራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምሁራኑ ከካርቱም፣ ከአልኒሊን እና ከሱዳን ዩኒቨርስቲ የተውጣጣ የምሁራን ስብስብ ነው ተብሏል፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ እና…

የግንቦት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ የግንቦት ወር የመሸጫ ዋጋ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤…

አቶ ደመቀ መኮንን ከፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ያደረጉት ውይይት ስኬታማ ነበር – አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ እንደነበር በደቡብ አፍሪካ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ…

ለጸጥታው ምክር ቤት አባል ሃገራት አምባሳደሮችና ለደቡብ አሜሪካ ሃገራት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለጻ ተደረገ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለመንግስታቱ ድርጅት የሰላምና ጸጥታው ምክር ቤት አባል ሃገራት አምባሳደሮችና ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ፡፡…

የአማራ ክልል የቀድሞው ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የቀድሞው ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የቀብር ስነ ስርዓት በባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ፡፡ የቀብር ስነ-ስርዓታቸው የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልሉ ከፍተኛ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለኒጀር ፕሬዚዳንት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኒጀር አቻቸው ሞሀመድ ባዞም በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ገለጻውን ያደረጉት ኒጀር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል መሆኗን ተከትሎ ነው፡፡ ኒጀር ለተመድ የጸጥታው…

የከንቲባዎችና የግሉ ዘርፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የከንቲባዎችና የግሉ ዘርፍ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከንቲባዎችንና የግሉን ዘርፍ በአንድ ያሰባሰበ ሃገር አቀፍ ስብሰባ ነው ተብሎለታል፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ስበሰባውን በይፋ…