ፋና ቀለማት ድምፃዊ ፍሬዘር ቀናው በፋና ላምሮት የምዕራፍ 6 የድምፃውያን ውድድር ላይ ያቀረበው ሙዚቃ እና የዳኞች አስተያየት #ፋና_ላምሮት Abrham Fekede Mar 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=an_dsCbUQTM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ሻሸመኔ የሚገኘውን የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል Abrham Fekede Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሻሸመኔ የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር አቀፍ ደረጃ በአቅማችን ልክ የሰብል ምርትን ለማምረት እንድንችል ግብርናችንን ማዘመን ቁልፍ ተግባር ነው ሲሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ፣ አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል የሚገኘውን ኮላይጅ የስደተኞች ካምፕ ጎብኙ Abrham Fekede Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚንስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ከቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል የሚገኘውን ኮላይጅ የስደተኞች ካምፕ ጎብኙ፡፡ ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና መረጃዎችን ማግኘት የሚያስችል ዮያ እርሻ “640” የተሰኘ የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ Abrham Fekede Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና መረጃዎችን ማግኘት የሚያስችል ዮያ እርሻ "640" የተሰኘ የጥሪ ማዕከል ይፋ ሆነ፡፡ የግብርና ጥሪ ማዕከሉ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች እና የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነው በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው፡፡ የጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለምፀሐይ “አድርጉ” አላለችንም፤ ራሷ ያሰበችውን በተግባር ፈፅማ አሳይታናለች – አቶ ደመቀ መኮንን Abrham Fekede Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "ዓለምፀሐይ "አድርጉ" አላለችንም፤ ራሷ ያሰበችውን በተግባር ፈፅማ አሳይታናለች" ብለዋል፡፡ አቶ ደመቀ ይህንን ያሉት ዛሬ የጣይቱ ባህልና ትምህርት ማዕከል የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሳህራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሳሌክ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሳህራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሳሌክ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ውይይቱን ያካሄዱት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኒውዮርክ እና በብራሰልስ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሄዱ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ ለመላው ዓለም የሚያስተጋቡ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፎች በካናዳ የተለያዩ ከተሞች፥ በኒውዮርክ እና በብራስልስ ተካሄደዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጃፓን የሀገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ የሁለቱን ሀገራት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
ስፓርት ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪነት አጠናከረ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ ሁለቱን የማሸነፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በ673 የምርጫ ክልሎች ላይ ነው የእጩዎች ምዝገባ ያካሄደው፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ…