Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የ285 ብሔራዊ ደረጃዎችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የ285 ብሔራዊ ደረጃዎችን አፀደቀ። የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ምክር ቤቱ ደረጃዎቹን ያጸደቀው በ6 ዘርፎች ተዘጋጅተው ከቀረቡለት 289 ረቂቅ ደረጃዎች መካከል መሆኑን አስታውቋል። በግብርና…

መቀመጫቸውን ናይሮቢ ያደረጉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ሚዛናዊ መረጃ እንዲያቀርቡ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም መቀመጫቸውን ናይሮቢ ያደረጉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ሚዛናዊ መረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቁ፡፡ አምባሳደሩ የመገናኛ ብዙኀን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የሚሰሩት ዘገባ በመሰረታዊነት…

ሬድፎክስ የተሰኘ የመረጃ ቋት ማዕከል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚውን የሚያጠናክር ሬድፎክስ የተሰኘ የመረጃ ቋት ማዕከል ይፋ ሆነ፡፡ ማዕከሉ ይፋ ሲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ንግግር አድርገዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በንግግራቸው መረጃ አዲሱ ነዳጅ ሲሉ ነው…

ፌስቡክ በገጹ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ አውስትራሊያ ለሚገኝ አንድ ሚዲያ ክፍያ ለመፈጸም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ በገጹ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ በሩፐርት መርዶክ ባለቤትነት ለተያዘው ኒውስ ኮርፕ አውስትራሊያ ክፍያ ለመፈጸም ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ከሚለቀቁ ዜናዎች ጋር በተያያዘ አውስትራሊያ በዓለም…

በየካቲት ወር ከ21 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር ከ21 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ የተገኘው ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ12 በመቶ በላይ ዕድገት ማሳየቱ ተጠቅሷል፡፡ ሚኒስቴሩ የገቢ አሰባሰቡ ስኬታማ…

በጄኔቫ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሁኑ ወቅት ያለውን ትክክለኛ ሁኔታ ለማሳወቅና ጣልቃ ገብነትን በመቃወም የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። ሰልፈኞቹ የአንድ አገር ሉዓላዊነት ሊከበር እንደሚገባም አሳስበዋል። በተለይም…

የሸማቾች መብት ጥበቃ ማኅበር በአዲስ አበባ ደረጃ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ዓለም አቀፉን የሸማቾች መብቶች ጥበቃ ቀን ዛሬ ሲያከብር፤ በአዲስ አበባ ደረጃ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማኅበርም በይፋ ተመስርቷል። የማኅበሩ መመስረት በነጋዴውና በሸማቹ መካከል መልካም ግንኙነት በመፍጠር ፍትሃዊ የንግድ…

በግለሰብ ቤት ተከማችቶ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በግለሰብ ቤት ተከማችቶ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ፡፡ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጭኮ ከተማ አስተዳደር እና በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ነው የጦር መሳሪያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ኢንተለጀንስ…

እስከ ቀጣዩ ዓመት ታህሳስ ድረስ 20 በመቶ ዜጎችን የኮቪድ 19 ክትባት ለመከተብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ታህሳስ 30 2014 ዓ.ም  ባለው ጊዜ ውስጥ 20 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች የኮቪድ 19 ክትባት  ለመከተብ እየሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንን ያስታወቁት የጤና ሚኒትር ዴኤታ ዶክተር ደረጃ ዱጉማ ናቸው፡፡ ሚኒስቴሩ ክትባቱን…

አሜሪካ ከ100 ሚሊየን በላይ ዜጎቿን የኮቪድ19 ክትባት ሰጠች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከ100 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎቿ ቢያንስ አንድ ጊዜ የኮቪድ19 ክትባት መስጠቷን አስታወቀች፡፡ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ክትባቱን በሀገር አቀፍ ደረጃ በስፋትና በፍጥነት ለማዳረስ እየጣረ ነው ተብሏል፡፡ ባይደንም…