Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሁሉንም አካታችና ተደራሽ እንዲሆን ሀገራት አበክረው እንዲሰሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሁሉንም አካታችና ተደራሽ እንዲሆን ሀገራት አበክረው ሊሰሩ እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያሉት "የዲጂታል አካታችነት" ላይ ያተኮረው ውይይት በበይነ መረብ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡…

ያለ እድሜ ጋብቻን ጨምሮ ታዳጊ ሴቶችን ከሚገጥሟቸው ችግሮች መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ያተኮረ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዳጊ ሴቶችን፣ ካለዕድሜ ጋብቻ፣ እርግዝና እና ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ያተኮረ ውይይት ተደረገ፡፡ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂና ከዩ ኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር…

በፌደራል የጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት ላለፉት 8 ወራት ከተሰበሰበው ውስጥ ከ14 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የጋራ ገቢዎች ቀመር መሠረት ላለፉት 8 ወራት ከተሰበሰበው ውስጥ ከ14 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል፡፡ ለ22 ዓመታት ሲያገለግል የነበረው የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር በፌደሬሽን ምክር ቤት በመሻሻሉ ምክንያት ባለፉት…

ሙሳ ፋኪ ማህመት በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ማጉፉሊ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ አህጉሪቷ ቁርጠኛ የፓን አፍሪካኒስት መሪ አጥታለች ሲሉ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ በተጨማሪም በምስራቅ…

50 ሚሊየን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 ሚሊየን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል፡፡ ከፕሬዚዳንቷ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የኮሜሳ…

ሩሲያ በዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ጠራች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሩሲያ በዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ጠራች፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ የመረጃ ተቋም ሩሲያ በ2020 በተደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ እንዲያሸንፉ ለደጋፊዎቻቸው የቅስቀሳ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩ ኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍቢሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኤንኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በበኤች አይቪ ኤድስ ላይ ከሚሰራው የተመድ አካል /ዩኤንኤድስ/ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ነው የተወያዩት፡፡ በውይይታቸው ድርጅቱ እየሰራቸው በሚገኙ…

ወደ ጽኑ ህክምና ክፍል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ የመተንፈሻ መሳሪዎች እጥረት እጅግ አሳሳቢ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በኮሮና ቫይረስ ታመው ወደ ጽኑ ህክምና ክፍል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ የመተንፈሻ መሳሪዎች እጥረት እጅግ አሳሳቢ መሆኑን የኮሮና ህክምና ማዕከላት ኃላፊዎች ተናግረዋል፡፡ ከመሳሪያዎች እጥረት ባለፈም ላሉት የመተንፈሻ መሳሪያዎች…

በላስቬጋስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንዳንድ የአሜሪካ አካላት የሚደረገውን ያልተገባ ዲፕሎማሲያዊ ጫናን በመቃወም ሰልፍ አካሂዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በላስቬጋስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንዳንድ የአሜሪካ የህግ አውጪ እና የህግ አስፈፃሚ አካላት የሚደረገውን ያልተገባ ዲፕሎማሲያዊ ጫናን በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ባደረጉት ሰልፍ…

337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) 337 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አስታወቀ። ተመላሾቹ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ ተገኝተው…