ፋና 90 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስነልቦና መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ካሳሁን ሃብታሙ ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ለማህበረሰቡ መዘናጋት ናቸው ስላሏቸው… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=M4g3c8EqAgg
ፋና 90 5. በከተማዋ አስተማማኝ ሰላም እና ጸጥታ ለማስፈን መንግስት ሰፊ ስራ ሊሰራ ይገባዋል ሲሉ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hpm382ugE-A
ፋና 90 2. ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ በፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል፤ ህብረተሰቡ ይህንን በማስመልከት የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ ስርዓቶችን እንዴት እየተገበረ ይገኛል? Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ufVWJpz-NQY
ፋና 90 1. የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ባለፉት ስምንት ወራት ከህግ ማስከበር ጋር በተያያዘ፣ ስድስተኛውን አጠቃላይ ምርጫ በተመለከተ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yX5dJ9HDOl8
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጀርመኑ አቻቸው ፍራንክ ስታይንማየር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከጀርመኑ አቻቸው ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየር ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ የጀርመኑ አቻቸው ባደረጉላቸው የስልክ ጥሪ መሰረት መወያየታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሞት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት፣ ለፕሬዚዳንቱ ቤተሰቦችና ለምክትል ፕሬዚዳንቷ ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን በራሳቸው፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና በመንግስት ስም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አደረገ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ ጥናቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ከአጋር ድርጅቶች፣ ከመንግስት እና ከግል ድርጅቶች ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት እንዳይፀና በየጊዜው አላስፈላጊ ጫና የሚያደርጉ አካላትን በትብብር መመከት እንደሚገባ ተገለፀ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት እንዳይፀና በየጊዜው አላስፈላጊ ጫና የሚያደርጉ አካላትን በትብብር መመከት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እና በለንደን የግጭት አፈታት ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 መከላከያ ዘዴዎችን ሙሉ ለሙሉ መተግበር በሚቻልበት አግባብ ዙሪያ ውይይት ተደረገ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ የፌደራል ፖሊስን ጨምሮ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የኮቪድ መከላከያ ዘዴዎችን ሙሉ ለሙሉ ማስተግበር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፌደራል ፖሊስን…