Fana: At a Speed of Life!

በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ላይ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የፓርኩ የኅብረተሰብ እና ቱሪዝም ኃላፊ ታደሰ ይግዛው ከትናንት በስተያ የተነሳው እሳት በኅብረተሰቡ እና በፓርኩ ሠራተኞች ጥረት በቁጥጥር ስር መዋሉን ነው…

የኮንጎ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ በኮቪድ ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ጋይ ብሪስ ኮለላስ ምርጫው ከተካሄደ ከአንድ ቀን በኋላ በኮቪድ ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ እጩ ተወዳዳሪው ወደ ሆስፒታል የገቡት ምርጫ በሚካሄድበት ዋዜማ እንደነበረም ተነግሯል፡፡ ይህንንም…

ባለፉት 10 ዓመታት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 14 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ከህዝብ መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ዓመታት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 14 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ከህዝብ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ታላቁ ህዳሴ ግድብ የተጀመረበትን 10ኛ ዓመት አስመልክቶ ከመጋቢት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን ያካሄዱት ዛሬ ጠዋት መሆኑን በማህበራዊ ገጾቻቸው ላይ ገልጸዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ሠራዊቱ የሠላም ጠባቂ እና…

የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ ውድድሩ በአራት ምድብ ተከፍሎ በ1000 ሲሲ 12 ተወዳደሪዎች፣ በ1300 ሲሲ ስድስት ተወዳዳሪዎች እንዲሁም በ1600 እና በ2000 ሲሲ 10 ተወዳዳሪዎች…

ግማሽ የሚደርሱ ብሪታንያውያን አዋቂዎች ክትባት ማግኘታቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 26 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚደርሱ ብሪታንያውያን አዋቂዎች የመጀመሪያ ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት መውሰዳቸው ተነገረ፡፡ የጤና ሚኒስትሩ ማት ሃንኮክ ትልቅ ስኬት ነው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ ሀገሪቷ አርብ ዕለት ብቻ 711 ሺህ 156 ዜጎቿን…

በሐዋሳ ከተማ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል በዋና ዋና መንገዶች እና ለሕዝብ አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ የኬሚካል ርጭት ተካሄደ። በሐዋሳ ከተማ በትናንትናው ዕለት ብቻ የኮቪድ ናሙና…