Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ የአፋር ክልል የምርጫ ጣቢያ ዝርዝርን አስመልክቶ ባቀረበው አቤቱታ ላይ ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምርጫ ጣቢያ ዝርዝርን አስመልክቶ ያቀረበው አቤቱታ ላይ ውሳኔ ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ…

የኬንያ አየር መንገድ የ333 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰበት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ አየር መንገድ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት የ333 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አላን ኪላቩካ በፈረንጆቹ 2019 በአየር መንገዱ የተጓዦች ቁጥር 5 ነጥብ 2 ሚሊየን እንደነበር…

ካለፈው የጋራ ታሪካችን የወረስናቸውን የተዛቡ ግንኙነቶች በማረም አንድ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ማህበረሠብ መገንባት ይጠበቅብናል – ፕ/ት ሳህለወርቅ…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ካለፈው የጋራ ታሪካችን የወረስናቸውን የተዛቡ ግንኙነቶች በማረም አንድ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ማህበረሠብ መገንባት ይጠበቅብናል አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያሉት ከአስተዳደር ወሰን፣ ማንነትና ራስን በራስ…

በሽረ እንዳስላሴ ከተማ የተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ዘላቂ እንዲሆን ነዋሪዎች ከፀጥታ ሃይሉ ጋር በትብብር እየሰሩ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽረ እንዳስላሴ ከተማና አካባቢው የተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ዘላቂ እንዲሆን ነዋሪዎች ከፀጥታ ሃይሉ ጋር በትብብር እየሰሩ መሆኑን ገለጹ። የከተማዋ ነዋሪዎች በህወሓት ጁንታ ላይ የህግ ማስከበር እርምጃ ከተወሰደ ወዲህ ከተማዋ ወደ ሰላማዊ…

የመጀመሪያው የትራንስፖርት ኢንቨስትመንት ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የትራንስፖርት ኢንቨስትመንት ጉባዔ ተካሄደ፡፡ ጉባዔው በኢትዮጵያ ሲካሄድ በዓይነቱ የመጀመሪያው ሲሆን፤ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ካዘጋጀው የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ጋር ተጣጥሞ የሚካሄድ ነው ተብሏል፡፡ በጉባዔው ላይ ፕሬዚዳንት…

የቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የቱሪዝም ልማት፣ የመረጃ አያያዝና ስርጭት፣ የግብይትና እና የማስተዋወቅ ስራዎችን በዘመናዊ…

የሲሚንቶ ምርት ስርጭት እየተሻሻለ መምጣቱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሲሚንቶ ምርት ስርጭት እየተሻሻለ መምጣቱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ይህንን ያሉት የቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ናቸው፡፡ ሃላፊውና በክፍለከተማና ወረዳ የሚገኙ የዘርፍ አመራሮች ዛሬ በቦሌ ክፍለ ከተማና በቦሌ ለሚ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የ200 ሚሊየን ብር የቦንድ ግዢ ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የ200 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈጽሟል፡፡ ባንኩ የቦንድ ግዢውን የፈጸመው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና በታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት አዘጋጅነት በሀገር አቀፍ የቦንድ…

እነ አቶ ስብሃት ነጋ ጉዳያችን በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ይታይልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) እነ አቶ ስብሃት ነጋ ጉዳያችን በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ይታይልን ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ይህን አቤቱታ ያቀረቡት ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አራዳ ምድብ ችሎት ነው። በችሎት የተገኙት የጠቅላይ አቃቤ ህግ ቡድን በበኩሉላቸው…

ኢትዮጵያን በሶስት ዓመታት ውስጥ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ እየተሰራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ከከፍተኛ ወደ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ በ2010 ከፍተኛ የውጭ ብድር ጫና ካለባቸው ተርታ እንደነበረች…