Fana: At a Speed of Life!

ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር እሑድ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ብሎም ለኢትዮጵያ በኦሎምፒክ መድረክ በ10 ሺህ ሜትር በባርሴሎና የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ለሆነች ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር እሑድ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህንን ያስታወቀው ከተለያዩ…

በኢትዮጵያ ከሦስት ግለሰቦች አንደኛው ኮቪድ-19 ሊኖርበት ይችላል – የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከሦስት ግለሰቦች አንደኛው የኮሮና ቫይረስ ሊገኝበት እንደሚችል የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንም ጠቅሷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ከተመረመሩት 100…

ኢሰመኮ እና በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ምርመራዎችን በጋራ ለማካሄድ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንና /ኢሰመኮ/ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በትግራይ ክልል አለ ከተባለው ሰብዓዊ መብት ጥሰት ጋር በተያያዘ ምርመራዎችን በጋራ ለማካሄድ ተስማሙ፡፡ ሁለቱ ተቋማት በዛሬው ዕለት በጉዳዩ…

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ከ114 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት የሚተከል ከ114 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ መዘጋጀቱን የምሥራቅ ወለጋ ዞን የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ ምስራቅ ወለጋ  ለቡና ልማት ተስማሚ የአየር ንብረትና አመቺ ስነ ምህዳር ያለው ዞን እንደሆነ…

የማምረቻ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የሃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ያስችላል የተባለ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማምረቻ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የሃይል አቅርቦት ችግር መፍታት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአግሮ- ፕሮሰሲንግና ፋርማሲዩቲካል…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠ/ሚ ዐቢይ ለተማሩባቸው ትምህርት ቤቶች የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለተማሩባቸው ሁለት ትምህርት ቤቶች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገላቸው ትምህርት ቤቶች የበሻሻ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና አጋሮ…

ምክር ቤቱ እየተሻሻለ የቆየውን የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ34 ዓመታት እየተሻሻለ የነበረው የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤተር ጸደቀ፡፡ ረቂቅ አዋጁ ላለፉት 62 ዓመታት በስራ ላይ የነበረውና ከ1979 ዓ.ም ጀምሮ ማሻሻያ ሲደረግበት ቆይቶ በተለያየ ምክንያት ሳይቋጭ መቆየቱ…