Fana: At a Speed of Life!

ዳሽን ቢራ ለገበታ ለሀገር 25 ሚሊየን ብር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 25 ሚሊየን ብር መለገሱን አስታወቀ፡፡ ዳሽን ቢራ በጉዳዩ ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው ፋብሪካው ባለፉት 20 ዓመታት ለተለያዩ ልማቶች የሚውል 600 ሚሊየን ብር መለገሱንም…

በግል ትምህርት ቤቶች የኮቪድ መከላከል መመሪያ መተግበሩን ለመመልከት ድንገተኛ ቅኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ በአዲስ አበባ በሚገኙ አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች በመገኘት የትምህርት ቤቶችን ነባራዊ ሁኔታ መመልከቱን አስታወቀ። ምልከታ ከተካሄደባቸው ትምህርት ቤቶች መካከል ሳንፎርድ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ…

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና አትሌቶች ማህበር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ፡፡ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ በመቃወም የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡ በዚህም ኦሎምፒክ…

ሀገራት ወረርሽኝን ለመከለከል የሚረዳ ትብብር እንዲመሰረት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሀገራት ወደፊት ሊከሰት የሚችል ወረርሽኝን ለመከለከል የሚረዳ የዝግጁነት ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል፣ የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ጨምሮ…

በኳታር በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ የሚያተኩር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዙሪያ የሚያተኩር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የቪዲዮ ኮንፈረንሱን በዶኻ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኮን ከተባለ የቢዝነስ ስራዎች አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት፡፡ በውይይቱ…

የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ…