Fana: At a Speed of Life!

ለግድቡ በ8100 ከ88 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ባለፉት ስምንት ወራት በ8100 የሞባይል አጭር ጽሁፍ መልዕክት ከ88 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን ተገለጸ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት የሚዲያ…

የኮቪድ 19 መመሪያን በማይተገብሩ ተቋማትና ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ የመውሰድ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን ገቢራዊ የማያደርጉ ተቋማትና ግለሰቦችን በህግ የመጠየቁ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል ጤና ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የድንገተኛ አደጋ ቁጥጥር እና የጤና ምርምር…

የህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ የደን ምንጣሮ ለማከናወን የሳይት ርክክብ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር የደን ምንጣሮ ለማከናወን ዛሬ በአሶሳ ከተማ የሳይት ርክክብ ተካሄደ፡፡ ርክክቡን ያካሄዱት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ ሙያ ስራ ዕድል ፈጠራ…

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ምላሽ  ከአውድ ውጭ መወሰዱን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ትናንት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ምላሽ ከአውድ ውጭ መወሰዱን አስታወቁ፡፡ መግለጫውን ተከትሎ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች በፌዴሬሽን ሊዋሃዱ ነው በሚል…

የድሬዳዋ ብልፅግና ፖርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የድሬዳዋ ብልፅግና ፖርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር አካሄደ፡፡ በማስጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ ድሬዳዋ ያላትን መልካዓ ምድራዊ አቀማመጥ በመጠቀም የኢንዱስትሪ፣ የደረቅ ወደብና የንግድ ማዕከል ለማድረግ ፖርቲው እንደሚሰራ አስታውቋል።…

በኒጀር የፕሬዚዳንቱ መኖሪያ አቅራቢያ የተኩስ ልውውጥ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኒጀር የፕሬዚዳንቱ መኖሪያ አቅራቢያ የተኩስ ልውውጥ መሰማቱን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል፡፡ በዋና ከተማዋ ኒያሚ ለ30 ደቂቃዎች የዘለቀ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱንም አልጀዚራ ሬውተርስን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ፍራንስ 24 በበኩሉ በሃገሪቱ…

የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በከተማዋ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ ከፓርቲዎቹ መካከል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ የህዳሴ ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ…

ሐሰተኛ መረጃ  በሰላማዊ ምርጫ ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሐሰተኛ መረጃ በሰላማዊ ምርጫ ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ መግታት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ አተኩሮ በአዲስ ወግ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ ሰላም እና ደህንነት በምርጫ ወቅት በተሰኘ ርዕስ ስር ነው የተካሄደው፡፡ በውይይቱ እስክንድር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡   ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከኮትዲቯር አቻው…

አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላለፉ፡፡ አቶ ደመቀ "ለመላው የሃገራችን ህዝቦች የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ…