የሀገር ውስጥ ዜና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን አስተዋወቀ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን የማስተዋወቅ መርሀ ግብር አካሂዷል። ፓርቲው የመጪውን ምርጫ የሚያሸንፍ ከሆነ ማሻሻያ የሚያደርግባቸውን የፖሊሲ አቅጣጫዎች ይፋ አድርጓል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ምርጫውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አገልግሎቶችን በተሟላ መልኩ ለማስጀመር እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሙሉ ነጋ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተለያዩ አገልግሎቶችን በተሟላ መልኩ ለማስጀመር ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ዶክተር ሙሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ያለፉትን 100…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በመጪው ክረምት ከ6 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመጪው ክረምት ከ6 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ገለጹ፡፡ አቶ ጥራቱ በየነ ከአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዴልተር የቤልጂየምን የ2020/21 የቁንጅና ውድድር አሸነፈች Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ዴልተር የቤልጂየምን የ2020/21 የቁንጅና ውድድር አሸነፈች፡፡ የ23 ዓመቷ ቅድስት የጸጉር ስራ ባለሙያ ስትሆን ቤልጂየም ውስጥ ናዝሬት ከተባለ ምስራቃዊ ፍላንደርስ መምጣቷ ተገልጿል፡፡ ስነስርዓቱ በኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመረ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎት የጀመረባቸው ከተሞች ባሕር ዳርን ጨምሮ ፍኖተሰላም፣ ዳንግላ፣ እንጅባራ፣ ቡሬ፣ ደብረማርቆስ እና ቻግኒ ናቸው። የጀመረው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 66 ሺህ 570 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ፡፡ ይህም ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡ የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ ወረርሽኙን ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጎጃም በመጪው ክረምት የሚተከል ከአንድ ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጀ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአርሶ አደሩ ዘንድ እየተለመደ የመጣውን የቡና ልማት ለማስፋፋት በመጭው ክረምት የሚተከል ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የመስኖ ልማት ቡድን መሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ኦርዲን በድሪ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ምርጫው ሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 336 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Abrham Fekede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) 336 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
ቢዝነስ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና የአካባቢውን የልማት ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ Abrham Fekede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ትብብርና በአካባቢው የልማት ስራዎች ላይ ውይይት ማካሄዳቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው የገንዘብ ሚኒስትሮች የጋራ ስብሰባ በዋነኛነት የአካባቢውን ልማት…