Fana: At a Speed of Life!

ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆናቸውና ከ55 ዓመት በላይ ሆነው ተጓዳኝ የጤና ችግር ላለባቸው ግለሰቦች የኮቪድ 19 ክትባት ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል-  የጤና…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ከ55 እስከ 64 ዓመት ሆነው የሚታወቅ ተጓዳኝ የጤና ችግር ያባቸው የህረተሰብ ክፍሎች ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የኮቪድ 19 ክትባት አገልግት እንደሚሰጣቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ – ፖሊስ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተኩል ባለው ጊዜ አድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራ ድማሚት ስለሚፈነዳ ህብረተሰቡ በሁኔታው እንዳይደናገጥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክት አስተላልፏል፡፡ አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው…

በንፁሀን ዜጎች ላይ ጥቃት በሚፈፅሙ ቡድኖች ላይ የሕግ ማስከበር እርምጃ እንዲወሰድ የአማራ ክልል መንግስት ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ንፁሀን ዜጎችን በማንነታቸው እየለዩ ጥቃት በሚፈፅሙ ፅንፈኛ ቡድኖች ላይ የፌዴራልና የክልል መንግስታት ሕግ እንዲያስከብሩ የአማራ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጠይቀዋል። የክልሉ መንግስት ርዕሠ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር በኦሮሚያ…

የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለሰው ሕይወት መጥፋትና ለንብረት ውድመት ምክንያት ነው የተባለ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ክልል በሰገን ህዝቦች ዞን በከማሼ ወረዳ የእርስ በእርስ ግጭት በማስነሳት ለሁለት መከላከያ አባላት ሞት እና ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ንብረት ውድመት ምክንያት ነው የተባለ ግለሰብ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን የፌደራል…

ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ወጣቱ የራሱን ጉዳይ በራሱ መወሰን የሚችልበት ሀገር አቀፍ የወጣቶች ካውንስልን ለመመስረት ውይይት ተካሄደ፡፡ በዚሁ ወቅት የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ኢትዮጲያ የአፍሪካ ሀገራት መዲና እንደመሆንዋ መጠን መሰራት…

በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይቀጥላል – ዶክተር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶክተር ስለሺ በቀለ በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚደረግ አስታወቁ፡፡ ድርድሩ በአዲሷ የህብረቱ ሊቀመንበር በሆነችው በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፓብሊክ…