Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል ባለፉት ሳምንታት ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ሙሉ ማብራሪያው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ስለ ስብሰባ፤ ስለ ስብሰባ የሚደነግገው አንቀጽ ውይይት…

በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች ኮቪድ19 ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ወረርሽኙ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አስታወቀች፡፡ ህንድ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎቿ በአንድ ቀን ሲያዙ ከአሜሪካ በመቀጠል ሁለተኛዋ ሃገር ሆናለች፡፡ በአንድ ቀን የተያዙት ዜጎቿ…

የጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 16ኛ ቅርንጫፍ የሆነው የሰመራ ጉምሩክ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ መከፈት የሀገሪቱ የገቢና የወጭ ንግድ እንዲሳለጥ ከማድረጉ በተጨማሪ…

“ብዙዎቹ ችግሮቻችን ከመደመር እሴቶች መላላት የሚመነጩ ናቸው”- መምህር እና ሃያሲ መሠረት አበጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ-ፅሁፍ መምህር እና ሃያሲ መሠረት አበጀ "ብዙዎቹ ችግሮቻችን ከመደመር እሴቶች መላላት የሚመነጩ ናቸው" አሉ፡፡ መምህሩ ይህንን ያሉት "የመደመር መንገድ" የመፅሐፍ ዳሰሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡ የአዲስ አበባ…

ጣልያን በኮቪድ 19 ምክንያት ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያን በኮቪድ 19 የሚያዙ ዜጎቿ ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች፡፡ በሀገሪቱ በአማካይ ከ20 ሺህ ሰዎች በላይ በወረርሽኙ እየተያዙ ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የሦስተኛው ዙር የወረርሸኙ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ…

የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በትምህርት ቤቶች እንዲጠናከሩ የሚያስችል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በትምህርት ቤቶች ውስጥ እንዲጠናከር ለማድርግ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ። ስምምነቱ  በትምህርት ሚኒስቴርና በፌደራል ስፖርት ኮሚሽን መካከል ነው የተደረሰው። የሰውነት ማጎልመሻና ስፖርት ስርዓተ ትምህርት…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከስፖርት ቤተሰብ ተወካዮች ጋር በከተማዋ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከስፖርት ቤተሰብ ተወካዮች ጋር በከተማዋ በስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። የስፖርት ቤተሰቡ  ሰላም እና ወንድማማችነትን ከማጎልበት ባለፈ በኮቪድ ወረርሽን ወቅት ለአቅመ ደካሞች ማዕድ…

በመዲናዋ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 5ተኛ ሳምንት የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር  በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተካሄደ። አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ እና ጽዱ ከተማ ለማድረግ "አካባቢዬን በማፅዳት ለከተማዬ ውበት አምባሳደር ነኝ" በሚል ነው የፅዳት ዘመቻው በዛሬው ዕለት…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞችና ሃላፊዎች በእሳት የተፈተኑ የልማት አርበኞች ናቸው – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞችና ሃላፊዎች በእሳት የተፈተኑ የልማት አርበኞች ናቸው ሲሉ የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሔ ገለጹ። ኢትዮጵያ ለውጥ ውስጥ…