Fana: At a Speed of Life!

በኮቪድ19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር የጤና አገልግሎቱ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ ነው – የጤና ሙያ ማህበራት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሙያ ማህበራት በኮቪድ19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ መሄዱ የጤና አገልግሎቱ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ እንደሚሆን አመላካች መሆኑን አስታወቁ። የጤና ሙያ ማህበራት በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ከቅርብ ሳምንታት…

በብራዚል በኮቪድ19 ምክንያት በአንድ ቀን 4 ሺህ 195 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል አዲስ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ 4 ሺህ 195 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች በወረርሽኙ በተያዙ ሰዎች መጨናነቃቸው ተነግሯል፡፡ በተለያዩ ግዛቶች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆነው የጽኑ ህሙማን…

የቱኒዚያ የባለሃብቶች ቡድን የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱኒዚያ የባለሃብቶች ቡድን በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝቷል፡፡ ቡድኑ የጨርቃ ጨርቅ፣ የመድሃኒትና የአይሲቲ ፓርኮችን ነው ተዘዋውሮ የተመለከተው፡፡ ወደፊት በተለያዩ ዘርፎች ላይ ተሰማርተው መዋዕለ…

ፍርድቤት በእስር ላይ የሚገኙ የባልደራስ አመራሮች ላይ ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ አጸና

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት በእስር ላይ የሚገኙ አመራሮች በመጪው ምርጫ በዕጩነት መወዳደር የለባቸውም ሲል ምርጫ ቦርድ የሰጠውን ውሳኔ አጸና። ፍርድቤቱ የባልደራስ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋን ጨምሮ አራት…

የመጋቢት ወር የዋጋ ግሽበት 20 ነጥብ 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጋቢት ወር የዋጋ ግሽበት 20 ነጥብ 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በእህሎች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በያዝነው ወርም የቀጠለ መሆኑን ጠቅሶ ለምግብ ዋጋ ግሽበት መጨመር ከፍተኛ አስተዋጽዖ…

ሳዑዲ የኮቪድ19 ክትባት ያልወሰዱ ምዕመናን ወደ መካ እንዳይገቡ ከለከለች

አዲስ አበባ፣ መ ጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ታላቁ መካ መስጊድ (አል-መስጂድ አል-ሀራም) የጸሎት ቦታ የሚያቀኑ ምዕመናን የኮቪድ19 ክትባት የተከተቡ ብቻ መሆናቸውን አስታወቀች፡፡ የሃጅና ዑምራ ሚኒስትሩ ውሳኔው ከረመዳን የጾም ወር ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ነው…

ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ19 ምክንያት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሜን ኮሪያ በኮቪድ 19 ምክንያት በጃፓኑ ቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች፡፡ ፒዮንግያንግ ከከቪድ19 ጋር ተያይዞ የአትሌቶችን ጤንነት ለመጠበቅ በማሰብ በውድድሩ እንደማትሳተፍ አስታውቃለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ ታሪካዊ የተባለውን ውይይት…

የጉሙሩክ ኮሚሽን የኮሚሽኑ ሰራተኞችንና የፌደራል ፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉሙሩክ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ከ3 ወር በላይ በፈጀ ዘመቻ የኮንትሮባንድ እቃዎች፣ አዘዋዋሪዎችንና ተባባሪዎቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታ አዘዋዋሪዎቹ በአዋሽ መቆጣጠሪያ…

ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሰርተዋል የተባሉ ተጠርጣሪ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በእርሻ ስራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በሙሉ ውድቅ ሆነ። የክስ መቃወሚያቸውን ውድቅ ያደረገው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምደብ 2ኛ የጸረ ሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች…

በሚያዚያ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርችሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርችሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተግባራዊ የሚሆን…