Fana: At a Speed of Life!

በህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር የተሳተፉ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ የፋይናንስና ንግድ ነክ ወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት የህገ-ወጥ ገንዘብ ዝውውር ወንጀል ምርመራ ዲቪዥን የተለያዩ የህገ-ወጥ ገንዘቦችን በማዘጋጀት፣ በመገልገልና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ምርመራ…

በመዲናዋ በከባድ ወንጀሎች ላይ ተሰማርተው የነበሩ 34 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በከባድ ወንጀሎች ላይ ተሰማርተው የነበሩ 34 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በከባድ ወንጀሎች ላይ ተሰማርተው የተገኙት ተጠርጣሪዎቹ በቡድን በጦር መሳሪያ በመታገዝ ትላልቅ ተቋማትንና…

በድሬዳዋ ባለፉት ሳምንታት ኮቪድ 19 ከተመረመሩ ሰዎች ውስጥ 45 በመቶዎቹ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሦስት ሳምንታት የኮቪድ ናሙና ከሰጡ ሰዎች ውስጥ 45 በመቶዎቹ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ፡፡ የከተማው ጤና ቢሮ፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በሚያወጣው ወርሃዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ፡፡ ቡድኑ በወርሃዊው የሃገራት ደረጃ ከነበረበት 146ኛ ደረጃ 140ኛ ላይ መቀመጡን ፊፋ ያወጣው…

ቤጂንግ በቢሊየነሮች ብዛት መምራት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናዋ ዋና ከተማ ቤጂንግ ባሏት የቢሊየነሮች ብዛት መምራት መጀመሯን ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ ፎርብስ በዓመታዊ ሪፖርቱ ቤጂንግ 100 ቢሊየነሮችን በመያዝ ከዓለም ከተሞች ቀዳሚዋ ሆናለች፡፡ ባለፈው ዓመት የነበራት 67 ቢሊየነሮች ሲሆን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከባይደን የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጃክ ሱሊቫን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ጃክ ሱሊቫን ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ በትግራይ እየተሻሻለ ስላለው ሁኔታ ለብሔራዊ የደህንነት አማካሪ…

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በ2021 የዓለም ኢኮኖሚ እንደሚያገግም አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በፈረንጆቹ 2021 የዓለም ኢኮኖሚ እንደሚያገግም ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርቱ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በሪፖርቱ የዓለም ኢኮኖሚ በ2021 የ6 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ ነው የገለጸው፡፡ ይህም በጥር ወር…

የጋምቤላ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ አምቢሳ ያደታ በጉባኤው መክፈቻ ላይ በከተማው ያለውን ሰላም ይበልጥ አስተማማኝ በማድረግ የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፍላጎት ለማረጋገጥ አመራሩ…