Fana: At a Speed of Life!

ድሬዳዋ ለመቄዶንያ 100 ሺህ ካሬ ሜትር የመሬት ካርታ አስረከበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 100 ሺህ ካሬ ሜትር የመሬት ካርታ አስረከበ። አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማንን ከጎዳና በመሰብሰብ የላቀ ሰብዓዊነት ያለው መቄዶንያ ‹‹ሰው ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን…

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ፡፡ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለፋሲል ከነማ በመጀመሪያውና በሁለተኛው አጋማሽ ሁለቱንም ግቦች…

የአፋር እና የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት በቅርቡ ተከስተው የነበሩ ግጭቶችን በሰላም ለመፍታት ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት በርዕሳነ መስተዳድሮቻቸው የተመራ የከፍተኛ አመራሮች ቡድን በቅርቡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ቀበሌዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን በሰላም ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡ ርዕሳነ መስተዳድሮቻቸው በሰላም…

አልጄሪያ የሩሲያውን ስፑትኒክ ቪየተሰኘውን የኮቪድ 19 ክትባት ልታመርት ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘውን የኮቪድ 19 ክትባት ልታመርት መሆኑን አስታወቀች፡፡ አልጄሪያ ክትባቱን ከሞስኮ ጋር በመተባበር ነው በመጪው መስከረም ወር ለማምረት ያቀደችው፡፡ በተጨማሪም በህንድ ክትባት በማምረት ዕውቅና ያለው ድርጅትም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ከጀመረ ዛሬ 75ኛ ዓመቱን ያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ የጀመረበትን 75ኛ ዓመት በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አየር መንገዱ ከ75 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር በረራ የጀመረው፡፡ በ1938 ዓ.ም/በፈረንጆቹ 1946 የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ በረራ ከአዲስ አበባ…