Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ከተመድ የስነ-ሕዝብ  ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ አዲሷን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ-ሕዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ፡፡ ተወካይዋ በሀገሪቱ ውስጥ የተጀመሩትን ማሻሻያዎች ለመደገፍ የተመድ የስነ-ሕዝብ ፈንድን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል፡፡ ሴቶችን…

ኡጋንዳና ታንዛኒያ የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ለመዘርጋት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኡጋንዳና ታንዛኒያ፤ የነዳጅ አምራቾቹ ቶታልና ሲኤንኦኦሲ የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ለመዘርጋት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሩ ከምዕራባዊ ኡጋንዳ ወደ ዓለም አቀፉ ገበያ ድፍድፍ ነዳጅ ለማቅረብ…

ፊቤላ ኢንዱስትሪ ከ12 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፊቤላ ኢንዱስትሪ ከ12 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለገበያ ማቅረቡን የፊቤላ ኢንዱስትሪ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ ስምንት ሚሊየን የሚጠጋውን በአከፋፋዮች አማካኝነት ለህዝብ መሰራጨቱንም…

ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ ኢንዱስትሪ ሚንስትር ዴኤታዉ አቶ እሸቴ አስፋው ለፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ቀድሞ ይገባ ከነበረው 2 ነጥብ 5…

የአማራና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በየክልሎቹ ካሉ አዋሳኝ የዞንና ወረዳ ኃላፊዎች ጋር በአዲስ አበባ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በየክልሎቹ ካሉ አዋሳኝ የዞንና ወረዳ ኃላፊዎች ጋር በአዲስ አበባ መምከራቸው ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ጉዳይ የውይይት መደረኩ አብይ ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት…

የመሰረተ ልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሰራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በፌዴራል መንግስት በጀት እየተገነቡ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። የክልልና የከተማ አስተዳደሩ…

ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና ሁለቱን ግቦች አቡበከር ናስር ሲያስቆጥር ለሰበታ ከተማ ብቸኛዋን ግብ…

የመተከል ዞን ግብረሃይል እስካሁን ውጤታማ ተግባራትን ቢያከናውንም አሁንም ቀሪ ስራዎች ይጠበቁበታል – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል እስካሁን ውጤታማ ተግባራትን ቢያከናውንም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ቀሪ ስራዎች እንደሚጠበቁበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት…

በፌደራል ተቋማት ውስጥ በብልሽት ተጠራቅመው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች ከነገ ጀምሮ ይመዘገባሉ ተብሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 በላይ በሚሆኑ የፌደራል ተቋማት ውስጥ ለበርካታ ጊዜያት በብልሽት ተጠራቅመው የሚገኙ መኪናዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ላፕቶፕ እና ኮምፒተሮች እንዲሁም የፈርኒቸር እቃዎች እና ሌሎች ንብረቶችን የመመዝብ መርሃ ግብር ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት…

በድርጅት ስም ዕጣ ደርሷቸዋል በሚል የማጭበርበር ስራ እየተሰራ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኮካ ኮላ ድርጅት ስም ‹‹አሸንፈዋል›› በሚል የማጭበርበር ስራ እየተሰራ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ኢንተለጀንስ አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ "ለምርጥ ደንበኞቹ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቶ የነበረ እና ከተመረጡ ደንበኞች አንዱ እርስዎ ኖት"…