Fana: At a Speed of Life!

92 ዜጎች ከየመን ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 92 ኢትጵያውያን ዜጎች ከየመን መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በየመን የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀን የተውጣጣ የልዑካን ቡድን ወደ…

ፋሲል ከነማ ከባህርዳር ከተማ ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጋር አቻ ተለያየ፡፡ አስር ሰዓት ላይ በተጀመረው በዚህ ጨዋታ ቡድኖቹ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዓት የወደፊት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዓት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ ከተቋቋመው ኮሚሽን ጋር ተወያዩ፡፡ ኮሚሽኑ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ምሁራንንና ባለሙያዎችን ያቀፈው ነው ተብሏል፡፡ ለወደፊት ዘመናዊ እና…

ትዊተር በጋና የአፍሪካ ጽህፈት ቤቱን ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር የአፍሪካ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በጋና ሊከፍት መሆኑን የኩባንያው መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጃክ ዶርሴይ አስታወቁ፡፡ ጃክ ዶርሴይ በትዊተር ባስተላለፉት መልዕክት ኩባንያው ባለሙያዎችን እየቀጠረ መሆኑንም ነው ያስታወቁት፡፡ የጋናው…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ያለበት ደረጃ ለማወቅ በሃገር አቀፍ ደረጃ ጥናት ሊካሄድ ነው 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ በሃገር አቀፍ ድረጃ ጥናት ሊጀመር መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በጥናቱ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጨምሮ የጤና ሚኒስቴር፣ የዓለም ጤና ድርጅትና የበሽታ…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሃገር አቀፍ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብር ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የጸሎትና ምህላ መርሃ ግብሩን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የጋራ መርሃ ግብሩ ሚያዝያ 7 ከቀኑ 9 ሰዓት በኢትዮጵያ…

በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን በማየት ኮቪድ 19ኝን የሚመረምር የሞባይል መተግበሪያ ተሰራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መሰረቱን ጀርመን ያደረገ ኩባንያ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ዓይንን ፎቶ በማንሳት /ስካን/ በማድረግ ኮቪድ19ኝን የሚመረምር የሞባይል መተግበሪያ /አፕሊኬሽን/ መስራቱን አስታወቀ፡፡ ይህ ሦስት ደቂቃ ይወስዳል የተባለው መመርመሪያ 95 በመቶ ውጤታማ ነው…

ምርጫው በእውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ምሁራን እና የፖለቲካ ልሂቃን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መጪው ምርጫ በእውቀትና ትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ምሁራን እና የፖለቲካ ልሂቃን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከደመራ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…

303 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 303 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ…