Fana: At a Speed of Life!

አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛና ትግሪኛ ቋንቋዎች ለማሽን የማስተማር ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛና ትግሪኛ ቋንቋዎች ለማሽን የማስተማር ስራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውህሎ ማሽኖች ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ እንዲኖራቸው በማድረግ ካለ ሰዎች እርዳታ…

የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አዲስ አበባ - 1,662 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች፤ 1,848 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች አፋር - 0 (የመራጮች ምዝገባ የጀመረ የምርጫ ጣቢያ የለም) ምክንያት:- የቁሳቁስ ማሰራጨት…

በህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 ሺህ ሰዎች በላይ ኮቪድ 19 ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 ሺህ 739 ሰዎች በላይ ኮቪድ 19 እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአንድ ቀን በዚህ ቁጥር በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ሲገኙ በህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ በሀገሪቱ…

የዓለም ጤና ድርጅት በቀጠናው የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎች ማሰልጠን የሚያስችል ማዕከልን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በቀጠናው የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎች ማሰልጠን የሚያስችል ማዕከልን በአዲስ አበባ መክፈቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ፊልድ ሆስፒታል የተገነባውን የስልጠና ማዕከል የጤና ሚንስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም…

ከሴኔጋላዊው ዓለም አቀፍ አርቲስት ጋር በፋሽን ዲዛይንና ግራፊክስ አርት ጥበብ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፋሽን ዲዛይነሮች ማህበር ጋር በመሆን ከሴኔጋላዊ የፋሽንና ግራፊክስ ዲዛይነር አል ሓጂ ባባካር ሲላ ጋር በኢትዮጵያ የባህል ኢንዱስትሪ ዙሪያ እና ቀጣይ አብሮ መሥራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።…

የኮቪድ 19፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የበረሃ አንበጣ ዜጎችን ለረሃብ አደጋ እንዳያጋልጡ ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የበርሃ አንበጣ እና እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ዜጎችን ለረሃብ አደጋ እንዳያጋልጥ ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ተገለጸ። ይህንን ያሉት ስምንት መንግስታዊ ያልሆኑ የአውሮፓ ድርጅቶችን…

ፍርድ ቤቱ ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር እና በእነ እስክንድር ይግባኝ ክርክር በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሐመድ ላይ የምስክር የመስማት ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…

በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ  የተጀመረው ምስክር የመስማት ሂደት ዛሬም ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ ለበርካታ ንጹሓን ዜጎች ሞት እና ንብረት መውደም ወንጀል ተሳትፎ አላቸው በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ የተጀመረው ምስክር የመስማት ሂደት ዛሬም ቀጥሏል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ማስረጃ ለማቆየት አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት…

ቦርዱ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በተገኙበት በዚህ ውይይት የፓለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፈዋል። በውይይቱ የምርጫ ሂደቱ የእስካሁን ጉዞና በሂደቱ ያጋጠሙ ሁኔታዎች…

ከ8 ሺህ በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው ለ10 ቀናትም ተራዝሟል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ8 ሺህ 500 በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው ለ10 ቀናትም መራዘሙንም የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምዝገባውም ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ…