Fana: At a Speed of Life!

ኢጋድ የካንሰር ልህቀት ማዕከል የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ የካንሰር ልህቀት ማዕከል የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓቱ የኢጋድ ሥራ አስፈፃሚ፣ የኢጋድ አባል አገራት አምባሳደሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት እና የተቋሙ የልማት…

ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከመጋቢት 30 እስከ ሚያዝያ 7 ባሉት ሰባት ቀናት ውስጥ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላዎች የተያዙ ናቸው…

ኮቪድ 19ን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በመተግበር የሚያደርሰውን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሁኔታ በመዛመት ላይ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ህብረተሰቡን ከአደጋው ለመታደግ በጤና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን መመሪያ ቁጥር 30 መተግበርና የተቀናጀ ስራን ማከናወን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በመመሪያው አተገባበርና በተቀናጀ…

የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ምክር ቤት ተመሰረተ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ የምክር ቤቱ መቋቋም በገጽታ ግንባታ፣ የሃሰት መረጃ ስርጭትን ለማክሸፍ እና ሌሎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር በምርጫ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር  በምርጫ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ ከምርጫ ጋር በተያያዘ  ከዚህ ቀደም በየካቲት ወር የበይነ መረብ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ በዛሬ ውይይት…

ለሰባት ቀናት የሚቆየው የጸሎትና የምሕላ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለሰባት ቀናት የሚቆየው የጸሎትና የምሕላ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የጋራ መርሃ ግብሩ ዛሬ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በይፋ ታውጇል፡፡ ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት…

የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ መሰረታዊ የምግብ ፍጆታዎች ያለውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲገቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ መሰረታዊ የምግብ ፍጆታዎች ያለውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲገቡ መፈቀዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሩ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ስኳር፣ምግብ ዘይት፣ስንዴ፣ሩዝ፣የዱቄት ወተት ከውጭ ሀገር…

ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፓርኮች የኃይል አቅርቦት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያየ የሀገሪቱ ክፍል ለተገነቡት የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች የኃይል አቅርቦት መሰረተ ልማት ለመዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ፡፡ ሲኖ ሀይድሮ እና ሲዩአን…

የጢያ ትክል ድንጋይ የመዳረሻ ስፍራ ጥገና ተጠናቆ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጢያ ትክል ድንጋይ የመዳረሻ ስፍራ ጥገና ተጠናቆ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከፌዴራል ባህል ቱሪዝም ሚኒስቴርና ከቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመቀናጀት ነው የተሰራው፡፡ አሲዳማ የሆነውን የአካባቢውን…