Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ ሃሳብ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ በአፍሪካ ህብረት ለመሪዎች ጉባኤ ቢሮ ሃሳብ አቀረበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሚያዝያ ወር መጀመሪያ…

የጤና ቀውስ የሚያስከትሉ መድኃኒቶች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰራጩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የጤና ቁውስ የሚያስከትሉ መድኃኒቶች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰራጩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የምግብና የመድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሄራን ገርባ ህብረተሰቡ በተሳሳተ ግንዛቤ ከውጭ የሚገቡትን…

በህንድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ በ24 ሰዓታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡ በተጨማሪም በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥርም በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡ በ24 ሰዓታት ውስጥም 295…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በኢንተርኔት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በኢንተርኔት መመዝገብ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርድ ተማሪዎቹ እስከሚያዝያ 26 ድረስ በቦርዱ ድረገጽ እና በማህበራዊ ገጾች በሚገኘው…

ኤምባሲው ከፋና ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ይሰራል -በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቶ አለልኝ አድማሱ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሩ የሚዲያ ተቋሙን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን በጉብኝቱ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለፃ…

ኢማም ሸይኽ ሁሴን አሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ አንዋር መስጊድ ምክትል ኢማም የነበሩት ሸይኽ ሁሴን አሊ በድንገተኛ የልብ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የቀብር ስርዓቱም በነገ ዕለት ከዙህር ሰላት በኋላ ኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር እንደሚፈጸም ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ያኔዝ ሌናርቺች ጋር መከሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በክልሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቅሰው አሁንም ቢሆን ተግዳሮቶች…

ሁለት የኢትዮጵያ የቮሊቦል ክለቦች የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በቮሊቦል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ ማቅናታቸውን ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የክለቦች ሻምፒዮና ሲሳተፉ በሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡…

የ10 ዓመቱ ሃገራዊ የልማት ዕቅድ ሰነድ ተለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ያዘጋጀው የ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ሰነድ በዛሬው ዕለት በቀጥታ (ኦንላይን) ላይ ተለቀቀ፡፡ ይህንኑ የልማት እቅዱን ‹ሶፍት ኮፒ› በዋነኝነት የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ድረ ገጽ…

ናሳ ወደ ማርስ ሄሊኮፕተር ላከ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) ኢንጂነሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ ሄሊኮፕተር መላካቸውን አስታወቁ፡፡ በማርስ ምህዋር ዙሪያ ይበራል የተባለው ሄሊኮፕተር በመጠን እጅግ አነስተኛ መሆኑም ተገልጿል፡፡ ኢንጂ ኒውቲ የተሰኘው ይህ…