Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር 57ኛውን ዓመታዊ ጉባኤ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር ዓመታዊ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ለሁለት ቀን በሚቆየው ዓመታዊ ጉባኤ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ተነስተው ለውይይት እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያዎች…

በአማራ ክልል ጥቃት ሲፈጸም የጸጥታ መዋቅሩ አስቀድሞ ሊያውቅና ሊከላከል ያልቻለበት ምክንያት እየተመረመረ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ጥቃት ሲፈጸም የጸጥታ መዋቅሩ አስቀድሞ ሊያውቅና ሊከላከል ያልቻለበትን ምክንያት እየመረመረ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ…

በኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎችን ለመርዳት እየተቸገርኩ ነው – የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎችን ለመርዳት እየተቸገረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በሆስፒታሉ ያጋጠመውን የኦክስጅን አጥረት ተከትሎ ቀደም ሲል ለሌሎች ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረውን አቅርቦት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የጅማ አባጅፋርን ግብ ደግሞ ተመስገን ደረሰ በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ…

ከ6 ሺህ ከረጢት በላይ የ”ኦ” የደም ዓይነት መሰብሰቡን የደም ባንክ አገልግሎት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በሶስት ሳምንት ውስጥ ከ6 ሺህ ከረጢት በላይ የ “ኦ” የደም ዓይነት መሰብሰቡን አስታወቀ። የደም ባንክ አገልግሎት "ኦ" የተሰኘው የደም ዓይነት እጥረት ገጥሞት "ደም ለጋሾች ድረሱ" የሚል ጥሪ…

በኢትዮጵያ ስልጣን መያዣ መንገድ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ የምርጫ ስልት ብቻ ነው –  ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ስልጣን መያዣ መንገድ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ የምርጫ ስልት ብቻ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር…

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በሚሰማሩበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሀገሪቱ ባለሃብቶች ጋር በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ በሚያፈሱበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሴንት ፒተርስበርግ በክልሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና በንግድ ማህበራት…

በህንድ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ314 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ሲያዙ ስርጭቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ 314 ሺህ 835 ሰዎች በ24 ሰዓታት ውስጥ ኮቪድ 19 እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሀገሪቱ ከየትኛውም የዓለም ክፍል በተለየ ሁኔታ ወረርሽኙ እየተስፋፋ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ባለፉት ሰባት ተከታታይ…

295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 295 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል…

“ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም” የሚል ግብረ ኃይል በአውሮፓ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም "ዲፌንድ ኢትዮጵያ" የሚል በአውሮፓ አንዳንድ የፓርላማ አባላትና መንግስታት እያስተጋቡ ያሉትን የተዛቡ መረጃዎች ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቁሟል፡፡ ግብረኃይሉ ከዚህ በተጨማሪም በዲፕሎማሲ እና በመወትወት (ሎቢ)፣…