Fana: At a Speed of Life!

በ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የሚከናወን የመካከለኛ መስመር ግንባታ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረብርሃን፣ ሱሉልታ እና ቢሾፍቱ ከተሞች የመካከለኛ መስመር የመልሶ ግንባታና ማሻሻያ ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ እነዚህ ከተሞች በቀጣይ ለመገንባት በዕቅድ የተያዙ የ10 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ማሻሻያና አቅም ማሳደግ…

ሴክተሮቹ በሁሉም መስኮች መሻሻሎችን እያሳዩ ነው- እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ቁሊቶ ክላስተር ማዕከል የክልል መሥሪያ ቤቶች አፈጻጸም የሚገኝበት ደረጃ መለየትን ታሳቢ ያደረገ መድረክ በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን (ዶ/ር) ጨምሮ የፍትሕ እና…

ኢትዮጵያ እና ኬንያ በጉምሩክ ጉዳዮች ላይ በጋራ በሚሠሩበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል የአንድ አለቅ የድንበር ጣቢያዎችን ለማስፋፋት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን እና የኬንያ ገቢዎች ባለስልጣን እንዲሁም የሀገራቱ ባለድርሻ ተቋማት የተሳተፉበት የአንድ አለቅ…

ኢትዮጵያ የከተማ ልማት ስኬታማ ተሞክሮዋን በዩኤን ሃቢታት ስብሰባ ላይ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የከተማ ልማት ስኬታማ ተሞክሮዋን በናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዩኤን ሃቢታት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ስብሰባ ላይ አካፈለች፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ፈንታ ደጀን የተመራ ልዑክ በስብሰባው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡…

ሚኒስቴሩ እና ኮሚሽኑ በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የኢትየጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በቀጣይ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይም፤ በሽግግር ፍትሕ ትግበራ ሂደት፣ በሁሉን አቀፍ የሰብዓዊ መብት ሀገራዊ ሪፖርት ዝግጅት እና ነፃ የሕግ ድጋፍ…

አርጀንቲና አራት ጨዋታ እየቀራት ወደ ዓለም ዋንጫ አለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከብራዚል ጋር ጨዋታዋን ያደረገችው አርጀንቲና 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ዩሊያን አልቫሬዝ፣ ኢንዞ ፈርናንዴዝ፣ አሌክሲስ ማክ አሊስተር እና ጁሊያኖ…

የሀገሪቱን ዕድገት የሚመጥን የኃይል መሰረተ ልማት ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገቱን የሚመጥን የኃይል መሰረተ ልማቶችን ግንባታ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን እንዳሉት፤ አሁን ላይ ያለውን ሀገራዊ ኃይል የማመንጨት አቅም…

የኮሪደር ልማት ሥራ ምቹ ሁኔታ እንደፈጠረላቸው የመዲናዋ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ምቹ ሁኔታዎችን እንደፈጠሩላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ። ከአፍንጮ በር እስከ ፒኮክ መናፈሻ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ አስመልክቶ ሐሳባቸውን ያካፈሉ የመዲናዋ ነዋሪዎች እንዳሉት፤ በመንገዶች ላይ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና ማስተር ካርድ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን በጋራ ለማሻሻል ያለመ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ እና የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ማርክ ኤሊዮት አዳዲስ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትብብር እድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት አድርገዋል፡፡ ይህ የትብብር ማእቀፍ…

በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አተገባበር ላይ የሚመክር መድረክ በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አተገባበር ላይ የሚመክር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን…