የሀገር ውስጥ ዜና

ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

By Feven Bishaw

November 19, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡

ማስጠንቀቂያው ለሲ ኤን ኤን (CNN)፣ ቢቢሲ(BBC) ፣ ሬውተርስ (Reuters) እና አሶሺዬትድ ፕረስ (Associated Press) የተሰጠ ነው።