የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በጽናት ትገሠግሣለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

By Meseret Awoke

November 14, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘’ውቢቷ ኢትዮጵያ ብዙም የማይነገርላት’’ ሲሉ አመልክተዋል።

አክለውም ‘’ ኢትዮጵያ ልጆቿ በአንድ ልብ ኃይላቸውን አንድ አድርገው የሚታገሉላት ናት’’ ብለዋል።

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን