የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከቀይ መስቀል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

By Feven Bishaw

October 28, 2021

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ፕሬዚዳንት ፒተር ሞረር ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም አስቸኳይ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው ዜጎች ዙሪያ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።