ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ

By Tibebu Kebede

February 08, 2020

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የቀኑ ብቸኛ ጨዋታ በመቐለ ተካሄዷል።

መቐለ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መቐለ 70 እንደርታን 2 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሆኗል።