አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡
መቱ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ትምህርት መስክና በሌሎችም ሙያዎች ከ370 በላይ ተማሪዎች ሲያስመርቅ የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶችና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መገኘታቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!