Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሀረሪ ክልል አዲስ መንግስት ዛሬ ይመሰርታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ዛሬ አዲስ መንግስት ይመሰርታል።

ምክር ቤቱ በሚያደርገው ጉባዔ አፈ ጉባኤና ምክትል አፈ ጉባኤ እንደሚሠይም ይጠበቃል።

በተጨማሪም የሚቀርቡለትን የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርና ምክትል ርዕስ መስተዳድር ጨምሮ ሌሎች የክልሉን አስፈፃሚ አካላት ሹመት እንደሚያፀድቅም የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ነገኦ መግለጻቸው ይታወሳል።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 36 ወንበሮች ያሉት ምክር ቤት ነው።

በተሾመ ኃይሉ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version