አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት እና መንግስታት መሪዎች እንዲሁም የሌሎች ሀገራት መሪዎች ለአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የዘንድሮው የጉባኤው መሪ ቃል “ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታን ማመቻቸት” የሚል ነው።
በምስክር ስናፍቅ
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!https://t.me/fanatelevision