Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ አመት ጉባኤው ላይ አቶ ሙስጠፌ መመድን የሶማሊ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ፡፡
አቶ ሙስጠፌ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት ቃለመሃላ ፈፅመዋል።
አቶ ሙስጠፌ ባለፉት ሶስት አመታት የሶማሌ ክልልን በምክትል ርዕሠ መስተዳድርነት መምራታቸው ይታወሳል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version