Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አዲስ አበባ “ትንሿ የኢትዮጵያ ተምሳሌት” -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ “ትንሿ የኢትዮጵያ ተምሳሌት” እናደርጋታለን ሲሉ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ዛሬ ለጎፋ ብሄረሰብ የባህል ማዕከል ግንባታ የሚዉል 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ አስረክበናል ብለዋል።
መዲናችን አዲስአበባን በህብረ ቀለማት ያሸበረቀች ትንሿ የኢትዮጵያ ተምሳሌት እናደርጋታለንም ነው ያሉት።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version