የሀገር ውስጥ ዜና

አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ -አና ጎሜስ

By Feven Bishaw

October 10, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፤ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜስ ገለጹ።

አና ጎሜዝ በ1997 ኢትዮጵያ ያካሄደችውን አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ለመታዘብ የመጣው የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ነበሩ።