አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል።
አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያስመረቀ የሚገኘው ለ34 ኛ ዙር መሆኑ ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ እያስመረቀ የሚገኘው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 556 ተማሪዎችን ሲሆን፥ ከነዚህም መካከል 34 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።
በሁለተኛ ዲግሪ 517 ፤ በሶስተኛ ዲግሪ ደግሞ 5 የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ናቸው የተመረቁት።
ዩኒቨርስቲው በስድስቱ ኮሌጆች በ75 የቅድመ ምረቃ፣ በ103 ሁለተኛ ዲግሪ እና በ24 የሶስተኛ ዲግሪ የሥልጠና መስኮች ተማሪዎችን እያሰለጠነ ይገኛል።
ዩኒቨርስቲው በ1979 የተመሰረተ ሲሆን የዛሬ ተመራቂዎችን ጨምሮ ከ69 ሺህ በላይ በላይ ተማሪዎችን ማስመረቁ ተመላክቷል።
በመሰረት ደምሱ
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
፡
+2
64,655
People Reached
2,993
Engagements
Boost Post
1.4K
30 Comments
36 Shares
Like
Comment
Share
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!