የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት አርባ ምንጭ ገባ

By Feven Bishaw

October 08, 2021

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ባስይራ ባስኑር የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አርባ ምንጭ ገባ፡፡

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘዉዴን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገዋል፡፡