Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የከተማው አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎችን ጨምሮ ለዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡

ሹመት የተሰጣቸው ሰዎች፣ የተሾሙበት ተቋም እና ኃላፊነትም እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

1. ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
አቶ ዘመኑ ደሳለኝ – ዋና ስራ አስፈጻሚ
አቶ ታረቀኝ ገመቺ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
አቶ ሙባረክ ከማል – ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት ህላፊ
2. ልደታ ክፍለ ከተማ
አቶ አሰግደው ሃ/ጊዮርጊስ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ሰለሞን ሀይሌ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ
አቶ አስፋው ፋራ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ
3. ጉለሌ ክፍለ ከተማ
ቆንጂት ደበላ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ አንዳርጌ ተዋበ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
ፀሐይ መንግስቱ – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
4. አራዳ ክፍለ ከተማ
አባዌ ዮሃንስ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አይዳ አወል – ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
ልዕልቲ ግደይ – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
5. አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
ሽታዬ መሃመድ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ብርሃኑ አበራ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
እመቤት ተስፋዬ – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
6. ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ
ነጻነት ዳባ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ መለሰ ጋሻው – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
ተወዳጅ ሃ/ማሪያም – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
7. ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ
ጀማል ረዲ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
ትዕግስት ደጀን – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
አቶ ተጫነ አዱኛ – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
8. አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
ሐቢባ ሲራጅ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ግርማቸው አባተ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
አቶ አሸናፊ ደጄኔ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
9. ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
መላኬ አለማየሁ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አሰፋ ቶላ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
አቶ ዳዊት ወልደየሱስ – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
10. ቦሌ ክፍለ ከተማ
አለምፀሐይ ሽፈራው – ዋና ስራ አስፈፃሚ
አቶ ተስፋዬ ኦሜጋ – የዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
አቶ አእምሮ አዱኛ – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት
11. የካ ክፍለ ከተማ
አቶ ይታያል ደጀኔ – ዋና ስራ አስፈፃሚ
ሚደቅሳ ከበደ – ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ
ፀሐይ ኪባም – ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት በመሆን እንዲያገለግሉ መሾማቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version