አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ አዲስ አበባ ገቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።
የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዌሪ ሙሴቨኒ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ÷ በትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!