አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ የስድስተኛው የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል።
ወ/ሮ ዛህራ ሁመድ አሊ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ጊዜያት የክልሉ የሴቶችና ህፃናትእንዲሁም የትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነው አገልግለዋል።
የፌዴሬሽን ምር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው እስከተመረጡበት እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ የክልሉ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ሆነው ሲያገለገሉ ቆይተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!