አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለፌዴሬሽን ም/ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው የተመረጡት አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድርና በክልሉ የተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች ሲያገለገሉ ቆይተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!