የሀገር ውስጥ ዜና

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ – የኦሮሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን

By Meseret Awoke

October 03, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የኦሮሚያ ፖሊሲ ኮሚሽን ገለጸ፡፡

በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የቢሾፍቱ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች፣ የጸጥታ አካላት ለህዝቡ ደህንነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቀን ከለሊት ላደረጉት አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቧል የክልሉ ፖሊስ፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!