አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚደራጀው መንግስት ክልሉ ያለበትን የኢኮኖሚ ማህበራዊና ፖሊቲካዊ ችግር ለመፍታት በአንድነትና በትጋት መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የደቡብ ክልል አፈ- ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ።
አያይዘውም ይህን አለማድረግ በታማኝነት የመረጠንን ህዝብ አደራ መብላት ነው ÷ አዳዲስ የምክር ቤት አባላትም ይህን አውቀን መዘጋጀት አለብን ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን